Wudasie Mariam (EOTC) APK
ውዳሴ ማርያም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት ነው።Advertisement
APK Versions
v 5.0
1.4 MBAdvertisement
Wudasie Mariam (EOTC) Description
ውዳሴ ማርያም የሶርያው ቅዱስ ኤፍሬም የደረስውና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከጥንት ጀምሮ በጣም የታወቀና የተወደደ ጸሎት (የጸሎት መጽሐፍ) ነው። ይኸውም እመቤታችን ድንልግል ማርያምን በብዙ ምሳሌ እየመሰለ የሚያወድስ፤ ስነ ጽሑፋዊ ውበት ያለው በመሆኑ ደግሞ ከጸሎትነቱም ባሻገር ጥልቅ ምስጢር ያለበት ትምህርት የሚሰጥ ነው።
በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑ ሁሉ ውዳሴዋን በመፀለይ እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውን በዚህ መልክ አቅርበንላችዋል።
በስዊድን ጎተንበርግ የ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤክ የሃመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት።
በእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የሚያምኑ እና የሚማፀኑ ሁሉ ውዳሴዋን በመፀለይ እንዲጠቀሙበት መፅናናትም እንዲያገኙበት ከአበው ሲወርድ ሲዋረድ የቆየውን በዚህ መልክ አቅርበንላችዋል።
በስዊድን ጎተንበርግ የ ደብረ ሃይል ቅዱስ ገብርኤል ቤክ የሃመረ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት።